መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox

መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox

  • 3.7 MB

    Dimensione

  • Android 4.1+

    Android OS

Informazioni su መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox

መተግበሪያ Un'applicazione contenente libri di preghiera etiope ortodossi Tewahedo ✝

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።

ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህ መተግበሪያ የተሰራው በተለያየ ምክኒያት የጸሎት መፅሀፍትን ማግኘት ለማይችሉ ምዕመናን ሲሆን፤ የጸሎት መፅሀፍትን እንዲተካ ታስቦ ያልተሰራ መሆኑን ለማሳሰብ እወዳለሁ።

የጸሎት መፅሀፍት ያላችሁ ወይም በቀላሉ ማግኘት የምትችሉ ምዕመናን የጸሎት መፅሀፍትን ብትጠቀሙ ይመከራል።

💥💥 App feature 💥💥

📚 የጸሎት መጽሀፍት ከመተግበሪያው መደብር አውርደው መጠቀም የሚችሉበት

🌓 በቀንና በማታ እንዲጠቀሙበት ታስቦ የተሰራ

🎨 በምርጫዎ የመተግበሪያውን ገጽታ የሚያስተካክሉበት

🔕 በሚጸልዩበት ጊዜ የስልክዎን ድምጽ ማጥፋት የሚችሉበት

🆓 በነጻ የቀረበ ማስታወቂያ የሌለው

በመተግበሪያው የተካተቱ የጸሎት መጽሀፍት

📖 ውዳሴ ማርያምን - በግዕዝ እና በአማርኛ

📖 ውዳሴ አምላክ - በአማርኛ

📖 መልክአ ኢየሱስ - በግዕዝ

📖 መልክአ ማርያም - በግዕዝ

ሌሎች የጸሎት መጽሀፍት እና ድርሳናት ሲለቀቁ የመተግበሪያው መደብር ላይ እያወረዱ መጠቀም ይችላሉ።

Mostra Altro

What's new in the latest 1.0

Last updated on Nov 6, 2020
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Mostra Altro

Video e screenshot

  • Poster መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox
  • 1 Schermata መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox
  • 2 Schermata መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox
  • 3 Schermata መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox
  • 4 Schermata መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox
  • 5 Schermata መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox

Informazioni sull'APK መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox

Ultima versione
1.0
Android OS
Android 4.1+
Dimensione
3.7 MB
Download APK sicuri e veloci su APKPure
APKPure utilizza la verifica delle firme per garantire download di APK መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox senza virus per te.

Vecchie versioni di መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox

Icona APKPure

Download super veloce e sicuro tramite l'app APKPure

Basta un clic per installare i file XAPK/APK su Android!

Scarica APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies