መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox

መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox

  • 3.7 MB

    फाइल का आकार

  • Android 4.1+

    Android OS

መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox के बारे में

Ew इथियोपियाई रूढ़िवादी Tewahedo प्रार्थना पुस्तकों से युक्त एक आवेदन Ethi

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።

ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህ መተግበሪያ የተሰራው በተለያየ ምክኒያት የጸሎት መፅሀፍትን ማግኘት ለማይችሉ ምዕመናን ሲሆን፤ የጸሎት መፅሀፍትን እንዲተካ ታስቦ ያልተሰራ መሆኑን ለማሳሰብ እወዳለሁ።

የጸሎት መፅሀፍት ያላችሁ ወይም በቀላሉ ማግኘት የምትችሉ ምዕመናን የጸሎት መፅሀፍትን ብትጠቀሙ ይመከራል።

💥💥 App feature 💥💥

📚 የጸሎት መጽሀፍት ከመተግበሪያው መደብር አውርደው መጠቀም የሚችሉበት

🌓 በቀንና በማታ እንዲጠቀሙበት ታስቦ የተሰራ

🎨 በምርጫዎ የመተግበሪያውን ገጽታ የሚያስተካክሉበት

🔕 በሚጸልዩበት ጊዜ የስልክዎን ድምጽ ማጥፋት የሚችሉበት

🆓 በነጻ የቀረበ ማስታወቂያ የሌለው

በመተግበሪያው የተካተቱ የጸሎት መጽሀፍት

📖 ውዳሴ ማርያምን - በግዕዝ እና በአማርኛ

📖 ውዳሴ አምላክ - በአማርኛ

📖 መልክአ ኢየሱስ - በግዕዝ

📖 መልክአ ማርያም - በግዕዝ

ሌሎች የጸሎት መጽሀፍት እና ድርሳናት ሲለቀቁ የመተግበሪያው መደብር ላይ እያወረዱ መጠቀም ይችላሉ።

अधिक दिखाएं

What's new in the latest 1.0

Last updated on Nov 6, 2020
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
अधिक दिखाएं

वीडियो और स्क्रीनशॉट

  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox पोस्टर
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox स्क्रीनशॉट 1
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox स्क्रीनशॉट 2
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox स्क्रीनशॉट 3
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox स्क्रीनशॉट 4
  • መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox स्क्रीनशॉट 5

መዝገበ ጸሎት ዘተዋህዶ mezgebe tselot - ethiopia ortodox के पुराने संस्करण

APKPure आइकन

APKPure ऐप के माध्यम से सुपर तेज़ और सुरक्षित डाउनलोडिंग

एंड्रॉइड पर XAPK/APK फ़ाइलें इंस्टॉल करने के लिए एक-क्लिक करें!

डाउनलोड APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies