Безопасная и Быстрая Загрузка APK на APKPure
APKPure позволяет легко и безопасно загружать Tsewatiwe Zema Pro ጸዋትወ ዜማ APK с проверкой подписи.
5.0
Android OS
ጸዋትወ ዜማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን የዜማና የጸሎት መጻሕፍትን የያዘ መተግበርያ ነው።
ጸዋትወ ዜማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ መንፈሳዊ መንፈሳዊ አገልግሎቶች በበዓላትና በዘወትር በዘወትር አባቶቻችን ሊቃውንት ሊቃውንት የዜማ ከፍሎችን የያዙ መጻሕፍት ተካተዋል።
በውስጡ የተካተቱ መጻሕፍት
• የቅዱስ ያሬድ የዜማ መጻሕፍትን (ጾመ ድጓ ፣ ምዕራፍ ፣ መዋሥዕት ፣ ዘማሬ ፣ ዚቅ)
• የተለያዩ በዓላት ዋዜማዎችና ማኅሌቶች
• የዓመቱ ሰንበታትና ክብረ በዓላት መዝሙራት
• የቅዳሴ መጻሕፍትን
• የሰዓታት መጽሐፍን
• የማኅሌት ክፍሎችንና መጻሕፍትን
• የኪዳን ጸሎት
• ሊጦን
• መስተብቍዓት
• ዘይነግሥ
Один клик для установки XAPK/APK файлов на Android!