Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር

Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር

Goranda Apps
Aug 22, 2024
  • 5.0

    Android OS

Over Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር

የቅዱሳንን ተጋድሎ ፣ ክርስቲያናዊ ፅናትና ግብር በአጠቃላይ ገቢረ ገድላቸወንና ትሩፋታቸውን የሚዘክር መጽሐፍ ነው ፡፡

መጽሐፈ ስንክሳር አስተጋብአ (ሰበሰበ) ከለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲሆን አስተጉቡእ (ስብስብ) ማለት ነው ፡፡ ጥርቅምቅም ውጥንቅጥ የተቀያየጠ መድበል የተደባበለ ነገር ማለት ነው።

የሥላሴን አንድነትና ሦሥትነት ÷ የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ቅድመ ዓለም ከበሕርይ አባቱ ከአብ ÷ ድኅረ ድኅረ ከእመቤታችን ቅድስተ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ መወሐዱን መወሐዱን ÷ የመላእክትን ማዕርግና ሹመት የሚያስረዳ የነቢያትንና የሐዋሪያትን የጻድቃንንና የመነኮሳትን ምግባር ምግባር ምግባር መከራና እረፍት ነው ዓመት መጽሐፍ መጽሐፍ መጽሐፍ መጽሐፍ መጽሐፍ መጽሐፍየቤተ ክሲያንን ታሪክ ÷ የመቤታችንን ዜና የልጇንም በጎ ሥራ ​​ኹሉ በሰፊው ይናገራል። ትርጓሜውም በጽርእ የተሰብሰበ ስብስብ ማለት ነው። የቅዱሳን ነቢያትንና ሐዋርያትን ÷ የቅዱሳን ጻድቃንና ሰማዕታትን ÷ ሀይማኖታዊ ተጋድሎ ÷ ክርስቲያናዊ ፅናትና ግብር በአጠቃላይ ገቢረ ተአምራታቸውን ÷ ገድላቸወንና ትሩፋታቸውን የሚዘክር ዕለተ መታሰቢየቸውንም የሚጽሐፍ መጽሐፍ ነው ፡፡ ጠቅለል ባለ ቋንቋ መጽሐፈ ስንክሳር ዝክረ ቅዱሳን መጽሐፍ ነው ፡፡ መጽሐፈ ስንክሳር ከመጻሕፍተ ብሉያትና ሐዲሳት ÷ ከገድላትና ድርሳናት የተቀዳ በቤተ ክርስቲያን በየቀኑ የሚነበብ ዜና ቅዱሳን ነዉ ፡፡

የመጽሐፉ ስም ከዓመት እስከ ዓመት የሚነበብ የቅዱሳን ዜና ከየገድላቸው ባጭር ባጭር ቃል የተሰበሰበ እሉድ ምእላድ እስትጉቡእ ማለት ነው ፡፡

 እስከ ዓመት በአሉት ዕለታት የሞቱ የነቢያትን የሐዋርያትን የሰማዕታትን የጻድቃንን የመነኮሳት የደናግል በእግዚአብሔር ስም ለዐረፉ ታሪካቸውና ገድላቸው የተጻፈበት ወይም የሞቱበትንም ቀን የሚዐሳስብቀ መጽሐፈ ስንክሳር መድበል።

Meer Info

What's new in the latest 4.0.2

Last updated on Aug 22, 2024
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Meer Info

Video's en screenshots

  • Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር-poster
  • Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር screenshot 1
  • Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር screenshot 2
  • Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር screenshot 3
  • Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር screenshot 4
  • Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር screenshot 5
APKPure-icoon

Supersnel en veilig downloaden via de APKPure-app

Eén klik om XAPK/APK-bestanden op Android te installeren!

Downloaden APKPure
thank icon
We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
Learn More about Policies