Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት

Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት

  • 21.2 MB

    اندازه فایل

  • Android 5.0+

    Android OS

درباره‌ی Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት

የኢ / ኦ / ተ / ቤተክርስትያን መዝሙራት ግጥም በተለያየ

* የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስትያን መዝሙራት ግጥም በተለያቨ ዘိ፣ሢ ለምሳሌ የሰንበት ት/ቤት መዝሙራት ، የዘማርያን መዝሙራት ، የመላእክት መዝሙራት ، የልደት በዓል መዝሙራት

* የወደዷቸውን መዝሙራት ለብቻ ማግኘት ይችላሉ

* አዳዲስ መዝሙር ግጥሞችን ለማግኘት ዝርዝሩ ላይ ወደድትሢሢት

* የመዝሙራት ግጥሞች አንድ ጊዜ ወደስልክዎ ዳውንሎድ ማድሢረት ከዚያ ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ይቻላል።

* የመዝሙራት ግጥሞችን በቁጥር፥ በርዕስ፥ በመደብና በመመዢ

* የመዝሙራት ግጥሞችን ለወዳጆችዎ ማጋራት ይችላሉ

* የሚያውቁትን የመዝሙራት ግጥም በመጻፍና ለእኛ በመላክ ከግምገማ በኋላ እንዲለቀቅ ማድረግ።።።

* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንትለማንበብ

* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።

ለወደፊት የታሰቡ

* የድምጽ መዝሙራትን ማካተት

* ያበረከቷቸውን መዝሙራት ማየት

نمایش بیشتر

جدیدترین 2.0.1 چه خبر است

Last updated on 2022-12-20
* የተበረከቱ መዝሙራትን ለማረም የሚያችል ገጽ ተጨምሯል።
* መዝሙራትን በቀላሉ ለማበርከት የሚያስችሉ አጋዥ ቃላት (ለምሳሌ [አዝ...] ፪x ፫x ፬x) ተጨምረዋል።
* መዝሙራትን ሲያበረክቱ ዓይነቱ ሲመረጥ የነበረው ብልሽት ተስተካልሏል።

ባለፈው የተስተካከሉና የተጨመሩ
* መዝሙራት ባዶ የሚሆኑት ብልሽት ተስተካክለዋል።
* ከመዝሙራት ግጥም በተጨማሪ ድምጹንና ቪዲዮውን ከዩትዩብ አብረው መመልከት ይችላሉ።
* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብ ምቹ ማድረግ ይቻላል
* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።
* መዝሙር ማበርከት እንደገና እንዲቻል ተደርጓል።
* መዝሙራትን ለማጋራት አዲስ ምልክት (አይከን) ተጨምሯል።
* የተመረጡ መዝሙራት በትክክል ይታያሉ። ከምርጫም የልብ ምልክቱን በመንካት ማስወገድ ይቻላል።
* ሌሎች ብልሽቶች ተስተካክለዋል።
نمایش بیشتر

گیم پلی و اسکرین شات

  • پوستر Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት
  • برنامه‌نما Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት عکس از صفحه

آیکون‌ APKPure

دانلود فوق سریع و ایمن از طریق برنامه APKPure

برای نصب فایل های XAPK/APK در اندروید با یک کلیک!

دانلود APKPure
thank icon
ما از کوکی ها و فناوری های دیگر در این وبسایت برای بهبود تجربه کاربری شما استفاده می کنیم.
با کلیک بر روی هر پیوند در این صفحه شما دستور خود را برای سیاست حفظ حریم خصوصیاینجاو سیاست فایلمی دهید.
بیشتر بدانید